በራያ ግንባር በተገኘው ጊዜያዊ ድል
"በራያ ግንባር በተገኘው ጊዜያዊ ድል መከላከያ ሰራዊት የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል። የአማራ ልዩ ሀይል ሁለተኛ ደረጃ ይይዛል። የአማራ ፋኖ እና ሚሊሻ ደግሞ በሶስተኛ ደረጃ ይቀመጣል። የወሎ ህዝብ ደጀንነት ግን ከሁሉም በላይ ነበር" - አርበኛ ምሬ ወዳጆ
በጥቂት ወራት ተከፍቶ ብዙ ተከታዮች ያፈራዉ Wollo Tube /ወሎ ቲዩብ የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎችን አዲስ ዜናዎችን ድንቃድን የሆኑ ወሬዎችን በተለያዩ ሚዲያ በመጠቀም የሚለቀቁበት ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለዉ ቻናል ነዉ፡፡ በተለይም የስራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ የስራ ዕድሎችን የምንለቅበት ዌብሳይት ነዉ ዩቲዩብ ላይ በመግባትም ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ እያልን ለወዳጅ ዘመድዎ ይጋብዙልን ስለ ትብብረዎ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ !!! 🙏🙏🙏
Comments
Post a Comment