ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በሰላም መጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

 







ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በሰላም መጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በሰላም መጡሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መልካም ምኞታቸውን ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትውተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት የኬንያና የኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ጥብቅ ወዳጅነት ትኩረት በማድረግ በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ መሆኑን ገልጸዋል።

የኬንያው አዲሱ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኢትዮጵያ መግባታቸውና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል።

 


Comments

Popular posts from this blog

New Jobs At Abay Bank(For Fresh Graduate) 👁 Position: Customer Service Officers (CSO) – II ✅ Experience:- 0 year/Fresh Graduates ✅ Qualification: BA degree in Management or Economics or Accounting & Finance or Marketing or Banking & Finance, Business Administration and any business related field of study. 📌Deadline October: 14- 2022 📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail:- https://bit.ly/3SNQMWN 🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇 =>See Detail:- https://ethioworks.com 🍎Telegram:- https://t.me/BeeksisaaHojii Don't forget to Share 👥 Thank you!

''ነግበኔ'' የምትባል አባባል አለች።