1 ሺሕ 497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
የዘንድሮው የመውሊድ በዓል ነብዩ ሙሐመድ ( ሰዐወ ) ለመላው ዓለም የተላኩ በመሆናቸው የእሳቸውን ልህቀት በሚገልፅ መልኩ “የእዝነቱ ነቢይ” በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው።በድጋሜ እንኳን ለ1497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) አደረሳችሁ።መልካም በዓል‼️
በጥቂት ወራት ተከፍቶ ብዙ ተከታዮች ያፈራዉ Wollo Tube /ወሎ ቲዩብ የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎችን አዲስ ዜናዎችን ድንቃድን የሆኑ ወሬዎችን በተለያዩ ሚዲያ በመጠቀም የሚለቀቁበት ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለዉ ቻናል ነዉ፡፡ በተለይም የስራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ የስራ ዕድሎችን የምንለቅበት ዌብሳይት ነዉ ዩቲዩብ ላይ በመግባትም ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ እያልን ለወዳጅ ዘመድዎ ይጋብዙልን ስለ ትብብረዎ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ !!! 🙏🙏🙏
1 ሺሕ 497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
የዘንድሮው የመውሊድ በዓል ነብዩ ሙሐመድ ( ሰዐወ ) ለመላው ዓለም የተላኩ በመሆናቸው የእሳቸውን ልህቀት በሚገልፅ መልኩ “የእዝነቱ ነቢይ” በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው።በድጋሜ እንኳን ለ1497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) አደረሳችሁ።መልካም በዓል‼️
Comments
Post a Comment