Posts

New Jobs At Abay Bank(For Fresh Graduate) 👁 Position: Customer Service Officers (CSO) – II ✅ Experience:- 0 year/Fresh Graduates ✅ Qualification: BA degree in Management or Economics or Accounting & Finance or Marketing or Banking & Finance, Business Administration and any business related field of study. 📌Deadline October: 14- 2022 📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail:- https://bit.ly/3SNQMWN 🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇 =>See Detail:- https://ethioworks.com 🍎Telegram:- https://t.me/BeeksisaaHojii Don't forget to Share 👥 Thank you!

Image

''ነግበኔ'' የምትባል አባባል አለች።

Image
  ''ነግበኔ'' የምትባል አባባል አለች። ይነበብ አንድ ወዳጀ ያደረኝ አሳዛኝ አጋጣሚ ነው። በእለተ እሁድ መስከረም 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አልጋ ይዞ የተኛ ቤተሠብ ለመጠየቅ አቀናሁ። እንደ ወጉ የሚጠጣና የሚበላ ምግብ ይዤ በፋና በኩል ባለው በር ከጠዋቱ 4:20 አካባቢ ደረስኩ። ከበሩ አካባቢ ብዙ ሰው ቆሟል እኔም ጠጋ ብዬ ታካሚ ለመጠየቅ መጥቼ ነበር መግባት እችላለሁ ስል አንዱን ከፊት ለፊት ያገኘሁትን ጥበቃ ጠየኩ፣ አይቻልም 11:00 ነው መግባት የሚቻለው ሲል በስጨት ብሎ መለሰልኝ። እኔም ከውስጥ ካለ አስተማሚ ዘንድ ስልክ ደውዬ በር ላይ አላስገባም አሉኝ ና እስኪ አልኩት። የእርሱን መምጣት እየተጠባበኩ አስገቡን አናስገባም የሚሉ ንትርኮችን መመልከትና መታዘቤን ቀጠልኩ። ነገርግን አንድ ከወጣትነት ከፍ ያለች ሴት በነጭ ፌስታል መድኃኒት ነገር ይዛ ከጥበቃዎች ጋር ጮክ ብላ <>እባካችሁ ለእናቴ መድኃኒት እንድገዛላት ዶክተሩ አዝዞኝ ነው እባካችሁ አስገቡኝ እባካችሁ>> እያለች ትለምናቸው ጀመር። እነርሱም አትችይም መግቢያ ወረቀት የለሽም የሚል ምላሽ ይሰጧታል። እሷም ደጋግማ መለመኗን አላቆመችም <<ይህንን መድኃኒት ካልወሰድኩ እናቴ ትሞትብኛለች፣ እናቴ ጋር ከዶክተሩ ውጭ ሌላ አስተማሚ የለም እባካችሁ>> እያለች ለመነች የሚሰማት ግን አልነበረም። በዚህ መሃል ስጠብቀው የነበረው አስታማሚ ግለሰብ መጣና የያዝኩትን እህል ውሃ ከመግቢያው በር አካባቢ ሰጠሁት እና እስኪ እንድገባ ጥበቃዎችን ጠይቅልኝ ብዬው ወደ መግቢያው በር ተጠግተን የእርሱን በብጣሽ ወረቀት የተጻፈች የሕክምና ORC (የቀዶ ጥገና ፕሮግራም ወረቀት) አሳያቸውና ታማሚ ሊጠይቅ ስለሆነ አብሮኝ ይግባ ...
Image
  ዲቪ 2024 መሙላት ተጀምሯል   ከ መስከርም 26 እስከ ጥቅምት 30   ለመሙላት መስፈርቱ ዲፕሎማ እና 12ኛ ክፍል ከዚያ በላይ
Image
 1 ሺሕ 497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በመከበር ላይ ይገኛል፡፡  የዘንድሮው የመውሊድ በዓል ነብዩ ሙሐመድ ( ሰዐወ ) ለመላው ዓለም የተላኩ በመሆናቸው የእሳቸውን ልህቀት በሚገልፅ መልኩ “የእዝነቱ ነቢይ” በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው።በድጋሜ እንኳን ለ1497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) አደረሳችሁ።መልካም በዓል‼️

ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በሰላም መጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

Image
  ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በሰላም መጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በሰላም መጡ ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መልካም ምኞታቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትውተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት የኬንያና የኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ጥብቅ ወዳጅነት ትኩረት በማድረግ በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ መሆኑን ገልጸዋል። የኬንያው አዲሱ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኢትዮጵያ መግባታቸውና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል።  

በአፍሪካ ህብርት አደራዳሪነት አመካኝነት ለሚደረገው የሠላም ድርድር በአፍሪካ ህብረት የቀረበለትን ግብዣ መቀበሉን ህውሃት አስታው።

Image
  በአፍሪካ ህብርት አደራዳሪነት አመካኝነት ለሚደረገው የሠላም ድርድር በአፍሪካ ህብረት የቀረበለትን ግብዣ መቀበሉን ህውሃት አስታውቋ።ለመሳተፍ የደህንነት ዋሰትና እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።

የዲቪ መሙላት ፕሮግራም ተጀመረ !! ከመስከረም 26 እስከ ጥቅምት 30 ቀን ድረስ

Image
  የዲቪ መሙላት ፕሮግራም ተጀመረ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ኢንተርኔት ካፌ በመሄድ ይመዝገቡ ያለዉ የመመዝገቢያ ቀን አጭር ነዉ !!